Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር – 02/2018 ዓ/ም የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-02/2018 ዓ/ምየማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት ለወልዲያ ገጠር መንገድ ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Government(Nov 24, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbc40255-9272-4534-8c3e-693e2f9a6337/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0192-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of (የወለል
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ 1ኛ ደረጃ ባለፀጉራሙ ጥራቱን የጠበቀ ግዥ መፈፀምይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 22, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የፌ/ስ/ሙ/ኮሚሽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ ያየህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/62293 በ30/3/2007 ዓ.ም እና በ22/5/2010
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Godina Baalee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gololchaa Caalbaasii Ifaatiin Galma Mana Marii Aanaa Gololchaatiif Teessoo Galmaa Lafatti Hidhamu (fixed) Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Godina Baalee Bahaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Gololchaa caalbaasii ifaatiin Galma Mana Marii Aanaa Gololchaatiif Teessoo galmaa lafatti hidhamu
The Ministry of Innovation and Technology Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Enterprise Resource Planning and Project Monitoring Tools
Specific Procurement Notice Request for Bids Non-Consulting Services Employer: Ministry of Innovation and Technology Project: East African Regional Digital Integration
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በድሬዳዋ ከተማ Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-NC-0126-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት ግዥ
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ኮሮፖሬሽን አትሌቲክስ ክለብ የአትሌቲክስ ትጥቆችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአትሌቲክስ ትጥቅ ግዢ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር KKIO/KA/01/25 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ኮሮፖሬሽን አትሌቲክስ ክለብ የአትሌቲክስ ትጥቆችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የውሃ መለዋወጫ ግዥ ከአሸናፊው ድርጅት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2016 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemical Isopropanol Solution
Invitation for Bid Chemical Isopropanol Solution Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0306-2017-PUR Object of Procurement: Chemical Isopropanol Solution Description: Chemical
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የቡታ ሆራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት አዲስ የቢሮ ግንባታ ሥራ፣ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት አዲስ የቢሮ ግንባታ ሥራ እና የሺሾ እንዴ ወረዳ ግብርና፤ አካባቢ ጥበቃ እና ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት ጥገና ሥራ የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የሺሾ እንዴ ወረዳ ግብርና፤ አካባቢ ጥበቃ እና ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የፎቶ ማተሚያ ማሽን ካርትሬጅ፣ የፎቶ ማተሚያ ወረቀት እና የካሜራ ፍላሽ ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchasing of የፎቶ ማተሚያ ማሽን ካርትሬጅ ፣ የፎቶ ማተሚያ ወረቀት እና የካሜራ ፍላሽ ባትሪ ግዥ Lot Information