Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2c5ae44-5001-4efd-a4df-2c444c062ffc/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0061-2018-PUR Object of Procurement: ድጋሜ የወጣ የፕሮጀክት የውሃ

ወሎ ዩኒቨርስቲ: ድጋሜ የወጣ የፕሮጀክት የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ ሌሎች እቃዎች ግዥ KIoT 2018

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 06/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታዎች እና የጥገና ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ማህበራትና ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።      3ኛ ዙር መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ

የኬሌ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽህፈት ቤት ለንግድ/ድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የከተማ ቦታዎችን ለ3ኛ ጊዜ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ

የገደብ ወረዳ ፍ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን G+1 እና ሌሎች ህንፃ ለማስገንባት በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች