Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀ ህንጻ 17,514.00 ካሬ ላይ ያረፈ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Lessan(Sep 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ/ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛና በካፒታል በጀት በአዲስ ዘመን

JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM

JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM JSI is a

የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህትመት አገልግሎት እና የማሽነሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017

Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Offer Comprehensive and Third-party Vehicle Insurance

TENDER NOTICE ACQUISITION OF COMPREHENSIVE AND THIRD-PARTY VEHICLE INSURANCE TENDER No.: CRS-SC-2024-26 Catholic Relief Services – United States Conference of

በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ

Tarkanfi Sustainable Development/TSD/invites Eligible Bidders Consultants to Conduct a Project Baseline Assessment

Call for Consultancy to Conduct project baseline assessment. Tarkanfi Sustainable Development/TSD/ was established in 2011 as a registered NGO to

የኢትዮጵያ ፖስታ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ.ጨ/01/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡