Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀ ህንጻ 17,514.00 ካሬ ላይ ያረፈ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Lessan(Sep 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ/ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Greek Community School Would Like to Invite All Eligible and Interested Bidders for Procurement of ICT Equipment’s & Printer Cartridge/ Toner
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Procurement Summary Bid No. NCB/GCS/01/2024 Country: Ethiopia Notice Type: Tender Competition: NCB Financier: Self-Financed Procurement
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001-2016 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ቱሉ ኤጀርሳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply and Delivery of Laptop & Desktop Computers
INVITATION FOR BID Bid No NCB/EEC/01/2017 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) invites interested bidders to participate in the tender for
Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Medical Equipment Equipment, Laboratory Equipment & Electronic
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Different Equipment through Open Bidding
The Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital (JJUSHYCSH) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Maintenance Materials & Internal Building Decoration Material
Invitation to Bid Jigjiga University Sheik Hassen Yabare Comprehensive Specialized Hospital Needs to Procure the Material through Open Bidding Method
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎቶች በግልፅ ጨረታ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር ፡– አአከመባ መደበኛ/ቡ-1/007/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰው የታሸገ የመጠጥ ውሃ 0.6 ሊትር
በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ ባለሁለት እግር ሞተር ሳይክል፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ፣የግንባታ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጂማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2017 የበጀት ዘመን ቀጥሎ የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።