Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ጂዲ ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀ ህንጻ 17,514.00 ካሬ ላይ ያረፈ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Lessan(Sep 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ/ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ሞዴል Rav4-2012 እና የሻንሲ ቁጥር JTDLE32V7C5242231 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ff9a0d27-4c16-4823-b113-4df375abb5eb/open Lot Information

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ… በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Debark University: Procurement of Laboratory Supply

Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c9b8adc-c219-43ed-bb6d-c7ac12b955cb/open

በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት

በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም /APTS/ ግንባታ የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 004/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 4ኛ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ለመንገድ ግንባታ ስራ ላይ የተሠማሩ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የልብስ ሳሙና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል