Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጫረታ በማወዳደር የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ
ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ግንባታው ያልተጠናቀቀ ለንግድ የሚሆን ህንጻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Re-INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-027/2025) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in
Imagine 1day International Organization (I1D) Invites Sealed Bids from All Eligible and Qualified Bidders Who Are Technically Competent and Hold Valid Licenses for the Supply of Wheelchairs
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሸከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን /የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና
የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት ባለሙያዎች የስፖርት ትጥቅ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና/ኢኮ/ስማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ባህል፤ ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለስፖርት ም/ቤት አባላት እና ለስፖርት
የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ልማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የመስኖ ተቋ/ለማ/አስ/ኤጄንሲ ተሸከርካሪዎችን/መኪኖችን የሚጠግን አንድ ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአንድ ዓመት የጥገና አገልግሎት ውል ገብቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Lot Description
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለምግብ አገልግሎት የሚዉል የከብት ስጋ ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የተለያዩ የሴት አልባሳት፣ ጫማዎችና፤ ቦርሳዎች (ንብረት) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አ.ማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሰለሞን ጥሩነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቢሮ ማሽኖች የጥገና እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የህትመት ውጤቶች ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኙ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 2 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ