Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ
የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/026/2025 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/026/2025 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆኑ ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል የተመዘገቡትን እና ያላገደዉን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተፅህኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት ይፈልጋል
የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር በአፋር ብሔራዊ ክልል መንግስት አፍዴራ ወረዳ ላይ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 957 2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ለመከራየት ፍላጎታቸውን አሳውቀው ለተመዘገቡና የምዝገባ ቁጥር/ማረጋገጫ ለተሰጣቸው ተከራዮች ለሱቅና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 001/2017 ተቋማችን ቀደም ሲል በፒያሳና አካባቢው አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩና በልማት ምክንያት ለተነሱና ተቋማችን ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳርያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሽቱ ማሞ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እቴነሽ ማሞ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ (FRF) ፣ ደረሰኝ እና ግጭት ፎርም (Dispute Form) ቅፆችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት/ል/ቢሮ ለ2ኛ ደረጃ መሬት ልኬት ስራ የማሳ መመዝገቢያ ቅፆች፡– የማሳ መረጃ መመዝገቢያ ቅፅ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ ዕድመግጨ/002/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire
Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region
የተሽከርካሪ ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የተሽከርካሪ እና የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ ተበዳሪዎች 1ኛ, አቶ ጌታቸው ዋለ 2ኛ, ሴስሞ ትረዲንግ ኃላ/የተወ/የግ/ማኅ 3ኛ. ዮናታን