Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 29, 2025) ለመጀመሪያ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኙው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለሶለተኛ ጊዜ፣ ሎት

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ በጋዜጣ አወዳድሮ የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው WC-5./G.C-6

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት በወራቤ ሆስፒታል ለባዮ ጋዝ /BIOGAS/ ስራ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስጋና አጥንት መኖ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የዳልጋ ከብት ሀሞት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ ጥር 30

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚያመርተውን ለዶሮ መኖ ግብዓት የሚውል የስጋና አጥንት መኖ እና ከጥር 01 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ሀሞት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ

በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጉድ ሸፐርድ ሁለገብ የልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት የአንድ ዓመት ኦዲት ሪፖርት ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መ/ቤት በመዝገብ ቁጥር

South West Ethiopia Regional State – Irrigation Schemes Development and Administration Agency is Seeking Eligible Contractors to Execute and Complete Small-Scale Irrigation Projects (SSIP) Across Three Different Lots, Using a National Competitive Bidding (NCB) Process.

Ethiopian Herald(Nov 18, 2025) Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የበና ፀማይ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ሳይት ብሎክ 8 የቤት ቁጥር 204 እና 205 የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ የተሻለ ዋጋ ላቀረቡ ተወዳዳሪዎች ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! በድጋሚ የወጣ የንግድ

የነገ ተስፋ ጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች አክሲዮን ማህበር ለጥበቃና ጽዳት ሠራተኞች የወንድ እና የሴት ጉርድ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ የነገ ተስፋ

Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Market Value Chain አማካሪ ድርጅት ቅጥር ጥያቄን ይመለከታል

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/075bcbfa-c2d9-4128-b379-eddf9a8695ff/open Reference

Bahir Dar University: PROCURMENT OF ROTOTHERM OVEN (Diesel Heating System )

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/985163b3-ac7e-4972-8e81-207158166952/open Reference

Hawassa University: Procurement of Desktop Computers

Government(Nov 18, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dbf31777-7623-4ef4-a6d6-84248c89ca2f/open Reference

በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ ወረዳና የቢጣ ቢለው ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ማሽነሪዎች፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል