Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Ambulance Spares (18512)*
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c5e11f7d-5786-474f-a3cb-890d3ab84820/open Lot Information
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-28/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
የኦሮሚያ ፖሊስ በ2018 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች እና የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ፖሊስ የተዘጋጀ ግ/ጨ/04/2018 የበጀት ዓመት የኦሮሚያ ፖሊስ በ2018 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሸን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/ሕ/ዘ/ግጨ /ሽ04/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን፣ ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ
የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽህፈት ቤት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታው ዙር፡– 2ኛ 2. የጨረታ ዓይነት፡ መደበኛ እና ልዩ 3. በሀዲያ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እንዲሁም በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 23/2018 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው የጋራ መኖርያ ቤት ቃሊቲ ሁለት (2) ተብሎ የሚጠራው ሳይት አጠገብ ባለ G+3 ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-016/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ ያስገነባው