Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎች ጨረታ ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት

ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 08, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሚሚ አብርሀም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/89215 በ8/6/2016

የቦታው ስፋት 207 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 08, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሐራጅ ማስቃወቂያ የሐራጅ ቁጥር፤ አማራ ባንክ/31/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ

አማራ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የፋብሪካ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 07, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ወንደሰን ወርቅነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትዕግስት አፈወርቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 167213

የቦታው ስፋት የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 98.87 ካ.ሜ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ሐራጅ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ የሚገኘው የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ ኤምባሲ የንግድ ክፍል በሚሊኒየም አዳራሽ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ከጥር 16-18፣ 2025 (እ.ኤ.አ.) የሚካደውን 5ኛውን የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ የልማት ኮንፈረንስ (PATDC) እና የነጠላ ሀገር ኤግዚቢሽን (SCE) ለማደራጀት በኢትዮጵያ ህጋዊ ሆነው የተመዘገበ አንድ የኩነት (ኢቨንት ማኔጅመንት) አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኞች መጓጓዣ ተሸከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሰራተኞች መጓጓዣ ተሸከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት ኪራይ Procurement Reference No: DaDU-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት መሿለከያ ጤና ጣቢያ መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች ግዥ፣ የስራ መገልገያ የደንብ ልብስ ግዢ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅህፈት መሳሪያ እና አላቂ የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የቢሮ መገልገያ ቋሚ እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የላብራቶሪ ህክምና መሳሪያዎች ጥገና፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የመኪና ግብአቶች፣ ያገለገሉ እቃዎች ጥገና፣ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርቡ የምግብ እና የመጠጥ ግበአቶች፣ የካልብሬሽን ሰርቪስ አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና እና የላውንደሪ ማሽን ጥገና ግዥ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ኤሌክትሮኒክ እቃ ለጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣

The Commercial Section, Embassy of Islamic Republic of Pakistan, Addis Ababa, Ethiopia, Invites Sealed Bids for Hiring of Services of an Event Management Company (registered in Ethiopia) for Organizing the 5th Pakistan-Africa Trade Development Conference (PATDC)

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የተጣራ የማዕድን ውሀ ግማሽ ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኮምገ-01/2017 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም፡ የቢሮ ስቴሽነሪ /አላቂ/ እቃዎች (የፕሪንተር ቀለም፣

Somali Regional State Jigjiga Boarding School Invites All Eligible Potential Suppliers to Kind of Food and Foodstuff Items

INVITATION TO TENDER FOR THE SUPPLY OF DIFFERENT KIND OF FOOD AND FOODSTUFF ITEMS TENDER REFFERENCE JBS 2024 Somali Regional

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል