Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዲባዩ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ለሙበት፡– ዘነበ አለማየሁ እና በፍ/ባለዕዳ ብርሃኑ ጉተማ በቢሾፍቱ ከተማ ዲባዩ ክፍለ ከተማ ቢፍቱ

ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ ኋ/የተ/የግ/ማህበር የህክምና መድኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ሪኤጀንት እና ኬሚካሎችን አመታዊ ግዥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡ Medx/TND/2018-001 የፕሮጀክቱ ስም፡ የህክምና መድኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች፣ ሪኤጀንት እና ኬሚካሎችን

Oromia Agricultural Cooperatives Federation Ltd Assela Malt Factory is Inviting International Competitive Bids for the Procurement and Delivery of Two Lots: Lot 1 for Mechanical and Electrical Machinery Spare Parts (Europe Origin) and Lot 2 for Laboratory Equipment.

Reach for Change Ethiopia is Seeking a Qualified Consultant or Firm to Provide Training, Coaching, and Advisory Services for 8 Social Entrepreneurs Participating in the Green Business Incubator Program.

Reporter (Jul 15, 2026)  TOR for Leadership, Team and Operations Advisory / Coaching Services for Green Business Incubator Program 2026 Participants in

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/046/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን

የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ዳኝነት አ/አ/ ዋና የሥራ ሂደት 180ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 15, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ የህፃን ቤዛዊት ከበደ ሞግዚት አሣዳሪ ሀረጓ መንግስቱ እና በአፈ ተከሣሽ ኛ. ወ/ሪት ሄለን

The Embassy of the United States of America is Holding an Online Auction for Various Furniture and Appliances.

Reporter (Jul 15, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ Furniture and Appliances. On 22nd-24th of July 2026. Embassy of the

Siinqee Bank S.C Invites Sealed Bids for the Procurement of Various Office Supplies, Including Printer Toners (Samsung 3310D, 59A, 151A), Stationery, and Office Accessories.

Reporter (Jul 15, 2026) INVITATION TO BID National Competitive bidding (SB/NCB/01/2026/27) 1. SIINQEE BANK S.C would like to invite sealed

የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (ሲሲአርዲኤ) / ኮር ግሩፕ ፓርትነርስ ፕሮጀክት ለማህበረሰብ በጎ ፈቃደኞች የሚውሉ የሪፈራል ካርዶችን (Community Referral Cards) ዲዛይን፣ ህትመትና አቅርቦት ለማከናወን ብቁ እና ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል