Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Dec 29, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን
በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1. ሶፍትዌሮችን ጅፒኤስ ግዥ ፣ ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) የሁለተኛ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 መሰረት ከአቶ ደረጄ በላይ ገላው የተረከባቸውን የብድር ዋስትና መያዥያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አስራት መኮንን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ከበቡሽ ሮባ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/71249 በ
የይዞታው ስፋት 315.5 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ
የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ዲጅታል ካሜራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት
በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት የፈርኒቸር እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ የመኪና ጎማ እና የወተት ተዋጽኦ ቬሪፊኬሽን መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በደቡብ ወሎ ዞን የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቁጥር-0155228 በአፈ ከሳሽ፦ ኪዳኔ ማርያም ገሰሰና ልጆች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያየ መጠን ያላቸውን የጎማ እና ባትሪ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል/መ/ቴ/ት/ሥ/ቢሮ የሺንሸቶ ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች፣ የደንብ ልብሶች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የጽሕፈት እቃዎች እና የሠራተኛ ካፌ አገልግሎት /የምግብ እና መጠጥ አቅርቦት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- መድኃኒቶች እና