Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 56/2018፣ 57/2018፣ 58/2018፣ 59/2018፣ 60/2018፣ 61/2018፣ 62/2018፣ 63/2018 እና 64/2018 የጨረታ
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና፣ ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ ፕላትኒየሚ፣ ጊርቦክስ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2018 ዓ.ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ፡- 1. መድኃኒቶች እና ሬጀንቶች 2. የደንብ ልብሶች 3. የጽዳት እቃዎች 4. ተለያዩ የጽህፈት እቃዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 04, 2026) BID INVITATION Open Tender (Ref No. TISC/HRPA/013/2026) 1. Tsehay Insurance S.C (TISC) invites competitive bidders to participate in the bidding for the following lots:- Lot1:- Office Furniture.
Tsehay Insurance S.C Invites Bids for Six Lots: Office Furniture, Stationery Materials, Electronics & Accessories, Sanitary Materials, Printing, and Electric Vehicles (Re-bid).
Government(Feb 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e50b1854-d150-4820-be94-c412bdb7375f/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0925-2018-PUR Object of Procurement: ስቴፕለር ሽቦ ትንሹ በድጋሚ
Bahir Dar University: ስቴፕለር ሽቦ ትንሹ በድጋሚ የወጣ COBE
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Road Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Reinforcement Bar
Government(Jan 01, 2026) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እና ጽህፈት መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እና ጽህፈት መሳሪያዎችን እና የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ
በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንዳር ዞን የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ ለሁሉም መኪናዎች ዓመታዊ
በአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃበት ልማት ቢሮ እና ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለአገልግሎት የሚውሉ የ2018 በጀት አመት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር መ/ግ/004/2018 ዓ.ም በአብክመ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃበት ልማት ቢሮ እና ሰላምና
የቻግኒ መጀመሪያ ደረጀ ሆስፒታል ኮብል ንጣፍ እና ክፍሎችን ማስፋፍያ እና ጥገና ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በሆስፒታሉ ግቢ ዉስጥ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አብየ ላይ ቢያጆ እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ዬናስ ሞሴ 3ቱ ራሳቸው መካከል
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Dec 29, 2025) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አስፋው መላክ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙሉነህ አድማስ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የደም ባንክ ግንባታ ሥራ በGC እና BC በደረጃ 5 እና በላይ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Dec 29, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 04/2018 የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ
The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority Invites Bids for the Procurement of Office Furniture and Office IT Equipment
Ethiopian Herald(Jan 01, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID Procurement Reference Number:- GRRA/RCFSP-E308-ET/NCB/GOOD/2025/09 1. The Gambella People’s National Regional State