Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ነኢማ ሙክታር መካከል ያለውን አፈጻጸም ጉዳይ በአዲስ አበባ ከተማ

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን

ብራይት ወርልድ ፎር ብላይንድ ውመን አሶሴሽን (Bright World for Blind Women Association) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2025 የሥራ ዘመን የአንድ ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴውን በሙሉ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የትራንስፖርት አግልግሎት የሚሰጥ ሚኒባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04-2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የትራንስፖርት

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ኅ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ባለኤለክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል፣ የጽህፈት መሳሪያ እና ፅዳት ዕቃ በግልጽ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤ/ኅ/አ/ግ/ጥ/ቁ/ባለሥልጣን ባለኤለክትሪክ ኤል ሞተር ሳይክል ፣ የጽህፈት

ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ለዙሀሙሲት መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው ፊልተር ማቴርያሎችን ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Foreign Affairs፡ Procurement of Color Toner 9

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42e8fd89-37ef-479a-80a4-a726ecd65654/open Lot Information Procurement

University of Gondar፡ Procurement Of Refreshment (CNCS)

Government(Jan 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f9392e58-1f75-41f2-8979-684699888c66/open Lot Information Procurement

ድጋሚ የወጣ የኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ዩፒኤስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብትይሃሪል እስቴት ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳዳዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ለኩ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት የስልጠና ማሽነሪዎችና አላቂ የስልጠና እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ለኩ ቴ/ሙ/ት/ሥ/ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረት ቀሚ የስልጠና ማሽነሪዎችና አላቂ