Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። የግዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Health-Insurance-Yekatit-2018 Rec-Budget ምድብ የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Education Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Montessori Material
Government(Feb 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d2aaeb78-3c59-42a4-b487-ec8cae4dc67b/open Invitation to Bid
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች /Security Camera/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/11/2018(NCB) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የደህንነት ካሜራዎች/
የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ሕንጻ ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) የሕንጻ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ከደቡብ ኢትዮጵያ፣ ከሲዳማ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ መምህራን
የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 01, 2026) የ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ መርሹ በቀለ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ደረጄ በቀለ መካከል ያለውን
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:- ጨ 17/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው
ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ኢንክሉሲቭ ኤንድ አክሰሰብል ፎር ዲሴቢሊቲ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31፣ 2025 እ.ኤ.አ
Ethiopian Anti Doping Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Government(Feb 02, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/8ade7070-e47a-4e14-b240-c93120fb2a14/open Invitation to Bid
የአራት ኪሎ ስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ የአሮጌ ዕቃዎች የሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 ዓ.ም ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መስያ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2