Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል Heavy Duty Scanner በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)  የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 25/2010 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በስሩ የሚገኝ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የደህንነት ካሜራ፣ የጨርቃ ጨርቅ እና የለሊት አልባሳት፣ ነባሩን የቢሮ ታፔላ ዕድሳት ለሁለተኛ ገዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ሶስተኛ (3ኛ) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማታወቂያ አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ክልላዊ መንግሥት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የሚሆን

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በመራኛ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳም ትራክ ብዛት 16፣ ሲንግል ካፕ ብዛት 02፣ ደብል ካፕ ብዛት 01፣ መለስተኛ አውቶቡስ ብዛት 02 እና 7000 ሊትር የሚይዝ ቦቲ ብዛት 02 ለ45 ቀናት ለመከራየት እና የተለያዩ ጐማና የውስጥ ላስቲኮች እንዲሁም የልብስ ሣሙና 200 Gm ብዛት 90,000 በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባት ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Feb 27, 2026)   የጨረታ ማስታወቂያ እንዲራዘምልን ስለማሳወቅ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

የሀዋሳ ከተማ አስፋይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ህጋው ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት የምስ/ጎጃ/ዞን የብልፅግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ከዚህ

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች