Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ

ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የእርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የእርማት ማስታወቂያ ድርጅታችን ቪዥን ፈንድ

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Supply and Installation of Aluminum, Fire-rated Doors, and Related Works for the Construction of Training, Research Laboratory, Workshop, and Related Buildings for the Manufacturing Technology Engineering Industry Research and Development Center (MTEIRDC)

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ ስፌት ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የልብስ

የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን የትራፊክ ቁጥጥር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቆዳ ቦርሳ፣ ጉርድ እና ቡትስ ቆዳ ጫማ፣ ባለገበር አንጸባራቂ ሰደርያ እና ፊሽካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፦ አአትማባ / ብግጨ /ግዳ/ዕቃ/04/2018

Addis Ababa Business Trading Enterprise (AABTE) Invites Interested Eligible Bidders for the Supply and Delivery of White Sugar

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Bid No.:

ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ በጃንሚዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Distribution Boards, Light Fitting Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር  DCE/EM/160/2025 5 DCE/EM/161/2025 ኮንስትራክሽን ኢንፕራይዝ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ለቡሌ እና ለራጴ ወረዳ አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ አትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ22/2/2018 ዓ.ም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Nov 04, 2025)   ማስተካከያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ላይ በ22/2/2018 ዓ.ም ጀምሮ

የኢትዮጵያ ፖስታ አንጸባራቂ ፒፕስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 04, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 07/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሰውን አንጸባራቂ