Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሁለተኛ ዙር በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 001/2018 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በ2018 በጀት ዘመን የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች ለማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ መለያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የሐር ልማት ቁሳቁስ (ለ3ኛ ጊዜ) እና ለዶሮ ቤት መስሪያ የሚያስፈልግ የግንባታ ዕቃ/ቆርቆሮና ሚስማር /ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 008/2018 ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ
ዳሞታ የወላይታ ገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለበልግ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል 1 (አንድ) እና ተርሚናል 2 (ሁለት) የመኪና ማቆሚያ ውስጥ የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን ለኤቲኤም(ATM) እና የተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎቶች በኪራይና በገቢ መጋራት አሰራር (concession Basis) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNT-581 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም
ገዳ ባንክ አ.ማ. ቻይና ቢዋይዲ የቤት አውቶሞቢል መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ
Right To Play Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified, and Reputable Suppliers for the Supply and Delivery of One (1) New 4×4 SUV
Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። TENDER NOTICE Right To Play is an International NGO and has
የራስ ጋይንት ሁለ/የገ/ህ/ስ//ማህበራት ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ 80,000 (ሰማኒያ ሺ) ሊትር ፈሳሽ የምግብ ዘይት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የምግብ ዘይት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
CST Ethiopia is Inviting Bids from Consultants, Providers, or Teams to Develop Storytelling and Visual Media Products for the Midterm Review (MTR) of the Irish Aid Civil Society Partnership (ICSP) Program (2023-2027)
Reporter(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BID SERVICE FOR DEVELOPING
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Tigray Regional Branch Office is Inviting Bids from Eligible Contractors for Various Construction and Installation Works in the Dara-Beka Kebele of Zata Woreda, South Tigray Zone
Reporter(Nov 05, 2025) INVITATION TO BID Ref No: ERCS/WKS/559/36//83 The Ethiopian Red Cross Society Tigray regional branch Office invites
ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሞተር ሳይክሎች በነዳጅ የሚሠሩ/ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ በሁለቱም አማራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚያስገነባቸው ት/ቤቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች ለማስተማሪያ አገልገሎት የሚውሉ ኮምፒውተሮችን ከነአክሰሰሪያቸው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 05, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ከፍሎች ለሚያስገነባቸው