Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ

ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ

Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ እቃዎች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&T/REQ/2025/02233 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

SOS Children’s Villages Invites Eligible Bidders for the Procurement of Security Service

Be’kur(Dec 08, 2025)   Invitation to outsource of security Service SOS Children’s Villages is a not-for-profit, non-religious and non-governmental organization

በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በወረዳችን ሥር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ከ2018 የመደበኛ በጀት ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Dec 08, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዳዉድ ሙሀቤ እና በአፈ/ተከሳሽ ጌታቸዉ ጥላሁን መካከል ስላለዉ የገንዘብ ክስ ክርከር ጉዳይ

የመቀጠዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመቀጠዋ ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን ማግኘት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመቀጠዋ ወረዳ ገንዘብ

የደጀን ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በእንጅባራ ዩንቨርሲቲ ሱታና ንግድና የማማክር ስራዎች ኢተርፕራይዝ የፓስታ ማኮረኒ ለፋብሪካ ህንፃ ግንባታ ፕሮጅክት እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 15/2018

የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ከወረቀት ነጻ የሆነ ህክምና ለመስጠጥ የፉል አዉቶ ሚሽን (ሙሉ ኔትወርኪግ) ሶፍት ዌር ለመግዛት ሶፍት ዌር አቅራቢዎችን በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዲስ አለማየሁ ልዩ

በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 08, 2025)   ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/