Re-Invitation Tenders in 2021
Government(Feb 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a3b6fabe-539c-4123-9076-dea5c023cd5a/open Reference Number: FTVETI-NCB-G-0068-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: FTVTI-32-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute:Procurement of Skill Ethiopia Material Description
Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ /ኦዲት ሥራ / ጨረታ ማስታወቂያ ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት ከ3,254 በላይ ለከፋ ችግር የተጋለጡ ሕፃናት ጧሪ ያጡ አረጋውያንና በዝቅተኛ
ዝግባ የሕፃናትና አረጋውያን መርጃ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2017/2018 (እ.ኤ.አ የ2025) በጀት ዓመት የነበረውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/ክ/መ/ባ/DR/ 2/18 መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለሥልጣን በሥሩ ላሉት የጥገና መንገዶች እና የመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን