Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Nov 09, 2025) በድጋሚ የወጣ የደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራና በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 008/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ Commercial Nominees P.L.C የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/14/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የህንፃ ጥገና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዢ እና የመኪና ግዢ (Coaster Electric Mid- Bus) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 09, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጭነት መኪና ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስካ
የኦሮሚያ ደን እና የዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከጅማ ዞን ጢሮ አፈታ እስከ ፊንፊኔ ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የፅድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የመጠጥ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቁጥር 001/2017 ዓም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 የደንብ ልብስ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid For Electrical Steel Ceiling Wire Hoist Rope Strand
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/36/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates in
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሕይወት ካሳ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሲሳይ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሐረሪ ሕዝብ ከልል የሶፊ ወረዳ መስተዳደር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር፣ ፕሪንተር እና የፅዳት ዕቃዎች፣ Electronics/furnitures እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችን በተመደበው/በፀደቀው የ2017
አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አዋሽ ወይን አ.ማ ሲገለግልባቸዉ የነበሩ ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የጭነት እና የቢሮ መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Yabelo Regional Veterinary Laboratory Building
Specific Procurement Notice Project Name: De-Risking, Inclusion and Value Enhancement (DRIVE) of Pastoral Economies in the Horn of Africa Project,P176517,Grant
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች የተሽከርካሪ አካላት፣ ሮያል ተች ደብተር እና ጆንያ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ የተለያዩ አይነት መኪና መለዋወቻዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/006/ኦኩስፋ-2/2016 Lot 1 ፡ የቀላል ተሽከርካሪ (Double cup pick up Toyota Model፡-GUN125L-DTFLHV) መለዋወጫዎች Lot
የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና በኮንትራት እያሰራ መያዝ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና