Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-016/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for the Supply and Delivery of Goods, Specifically LCD Screens and the Printing of Account Transfer Forms in Afan Oromo, Amharic, and English
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህብር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለጎንደር ገጠር ጥገና ጽህፈት ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ሰርቪስ እና ሌሎች አገልግሎት
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሾች ደርቤ ጌታቸው እና በአፈ/ተከሳሾች አጥናፌ ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሣሽ ውሣኔ ያረፈበትን እዳ አጠቃላይ ያልከፈሉ እና
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2017ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች የህክምና እቃ እና መድሃኒት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2017ዓ/ም በጀት ዓመት በ 2ተኛ ዙር የሚያስፈልጉትን
ካቲም የአካል ጉዳተኝነት ግንዛቤ እና ድጋፍ እ.ኤ.አ ከJanuary 1-December 30, 2024 ላለው የአንድ አመት ጊዜ እንቅስቃሴው ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት የስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን Katim Disability Awareness & Support በኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በየአመቱ ኦዲቱን በውጭ
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ማሰፊያ እና የውሃና ቆሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወንድማማች አፀደ ሕፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር (005/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ ዞን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ
በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የግብርና መምሪያ የግብርና ግብአቶች አቅርቦትና ገጠር ፋይናንስ አገልግሎት ቡድን ለ2017/2018 ዓ.ም ምርት ዘመን