Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EPSS/NCB/PS/11/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን የጠበቀ ተሸከርካሪ ባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለሰራተኛ መከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 19, 2026) የ2ኛ ዙር ለሶስተኛ ጊዜ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደም/ከ/መ/ል/05/18፤ የጨረታ ዙር 2ኛ (ለሶስተኛ ጊዜ)፤ የጨረታ አይነት መደበኛ የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን
የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/580a8109-0534-40a1-a056-a02ce62d635e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0346-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ኮድ 4-13929
Arbaminch University፡ Procurement of Nissan Patrol Spare Part
Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4cc3f4fe-65f3-4f58-b80b-0feb82645314/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0802-2018-PUR Object of Procurement: የሀገር ውስጥ ሸካራ ሴራሚክ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የሀገር ውስጥ ሸካራ ሴራሚክ 40×40 በድጋሜ የወጣ COBE ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ ለአባያ ካምፓስ የላብላቶሪ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c415b6b5-6049-45e9-84d1-e5fc37d783ff/open Lot Information
Addis Ababa University: Procurement of Electrical Tools
Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Arsi University: Procurement of SSD RAM TYEP
Government(Dec 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5417ae6d-67b3-4f89-a6b8-e0e2c1756e67/open Lot Information
Bahir Dar University፡ Procurement of Septic Tank Construction/BDU- Science College and Maritime Academy/
Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary
Government(Dec 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8e1c7fd1-6c88-4eec-a28a-5941008bfc6c/open Lot Information
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከራሱ መጋዘን ከዋናው መስሪያ ቤት እና ከቃሊቲ ቅ/ፍ ከሚገኘው ከድርጅቱ መጋዘኖች የስንዴ ጭነት ማጓጓዝ አገልግሎት አዳማ ለሚገኘው አደጋና ስጋት መጋዘን ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትየትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/18 ድርጅታችን ከራሱ መጋዘን
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Microphone and SD Card
Government(Dec 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/05914dae-04d2-43f3-8e24-140e9815c41f/open Lot Information
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ተለጣፊ ዳብል ሶኬት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Dec 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Petroleum and Energy Authority: Procurement of Car Spear Parts
Government(Dec 04, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/06a855fd-1992-4c76-a925-0917a8aabbbf/open Lot Information