Re-Invitation Tenders in 2021
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመጥርያ ደውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e17399a5-1583-4888-9b63-e0d67b69fa8e/open Lot Information
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሱፍ ልብስ የፕሮቶኮል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/03f0eed7-765d-4c07-8f9a-f766fce79bee/open Lot Information
Green Hope Path Invites Eligible and Certified Audit Firms Registered with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (ABBE) to Submit Bids for the Provision of Organizational Annual External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025–2027).
2merkato.com (Mar 09, 2026) Invitation to Bid for External Auditor Reference Number: GHP/01/26 Green Hope Path is a local
በጉለሌ ክ/ከተማ ስፖርት ምክር ቤት ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ 002/2018/ ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ስፖርት ምክር ቤት ጽ/ቤት የ2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒተር፣ ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ፕሪንተር የፕሪንተር ቀለም፣ ድራም እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/DMR/SPGNCB_008/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደብረ ማርቆስ ሪጅን ለሪጅኑ እና ለማዕከላት አገልግሎት
የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአመድጉያ የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ግ/ፋ/ን/አስ ቡድን መሪ የበጎች የተመጣጠነ መኖ
አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ/ሜ የሆን ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል
ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ ዘመን በኮንትራት የዓመቱን ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ነፀብራቅ ጠቅላላ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማኅበር የማህበሩ መተዳደሪያ ሕግ መሠረት ለሚፈቀደው የሥራ
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ የእቃ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ/ቅ/ፅ/ቤት 004/2018 በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት 1፡