Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Nov 12, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማርታ ዘውዴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዝናሽ ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/93857
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
Government(Nov 12, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6dcb86a-25e5-42a1-a654-bb35c273880e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0289-2018-PUR Object of Procurement: Water Proof Holder
Bahir Dar University: Procurement of Water Proof Holder 36W
Addis Zemen(Nov 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T584 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የአርሳይድ የመሬት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ, የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Government(Nov 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d8835c2-d664-4c8a-9ed9-f738091890aa/open Lot Information
Federal First Instance Court፡ Microphone For YARMEE Recording Machine
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የጽዳት ዕቃዎችን በ2017 ዓ/ም በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service
Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሦፋ እጥበት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0353-2016-PUR Object of Procurement: የሦፋ እጥበት ግዥ Description: ጥራቱን
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ የጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው፡- የጽዳት