Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 18, 2025)   ድጋሚ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳንጎቴ የማሸጊያ ዕቃዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ቲ.ጂ.ቲ ኢንተርፕራይዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/91982 በ25/7/2015 ዓ/ም

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ እና የማሽነሪ እና የቀላል ተሽከርካሪ ዕቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት

የሂሣብ ምርመራ አገልግሎት ኮርፖሬሽን በእድሳት ምንክያት ንቃይ የእንጨት በሮች፤ የእንጨት ፓርቲሽኖች (አካፋይ)፤ የመፀዳጃ ቤት መቀመጫዎች፣ የእጅ መታጠቢያ ሲንኮች፤ የአሉሙኒየም በሮች፤ ወንበሮች፤ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፤ የወለል እምነበረድ፣ ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና የመሳሰሉትን እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 18, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የላንፉሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የቢሮ አላቂ ዕቃ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ ጀነሬተር ግዥ እና 100 ሲሲ ሞተር ሳይክል ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Government(Oct 17, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/a2954ba9-da0d-46de-90f6-6305b9fcc22f/open  Invitation for Bid በድጋሚ የወጣ ለአሚቲ /አውቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2ተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ክልል ም/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን

የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ንጉሴ እና በፍ/ባለዕዳ አምሳለ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and Aluminum Works

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders To participate in the Bid for the Supply of Heat Treatment Machine

INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-14/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate

የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ፡– ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ(ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ጋሪዎች)፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስያ ቁጥር 002/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት

The Somali Regional State Water Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Work Construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply Small Expansion Works

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች

የራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ግዥ፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችና አቅርቦቶች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ፣ ለፕላንት፣ ለማሽነሪና ለመሳሪያ፣ እድሳትና ጥገና ለአንድ አመት ውል የሚፈረም ግዥ፣ የጥገና ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል