Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Oct 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጰጵያ ክልል መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018
በማዕከላዊ ኢትዮጰጵያ ክልል መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በመደበኛና በካፒታል በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ እና የሞተር ሳይክሎች ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Sep 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎች
የፍኖተ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Sep 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው አድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ
በአዊ አስተዳደር ዞን የሚገኘው አድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ ለዩኒዬኑ ምርት እና ግብዓት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውሉ 2 ሲኖትራክ ገልባጭ መኪኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Oct 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች እና አክሲዮን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ኬሚካል፣ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች /Equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህ በታች በተገለፀው
በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያዎችን አላቂ ዕቃዎችን ፣ የጽዳት ዕቃዎችን ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የፈርኒቸርና የቢሮ ዕቃዎችን ፣ የሰራተኞ ደንብ ልብስ ፣ ሞተር ሳይክል የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ፤ ካለማዳሪና የመኪና ባትሪ ፣ የስፖርት ትጥቅ እንዲሁም ለቴክኒክ እና ሙያ ማሠልጠኛ ኮሌጅ ለስልጠና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በኢሉባቦር ዞን የአሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኘት ሴክተር መስሪያ ቤቶች
The Ethiopian Pharmaceutical Supply Service (EPSS) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Hospital Furniture, Weighing Scales, Sterilization, Laboratory, Suction and Vacuum Equipment
Specific Procurement Notice Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia
የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አለም ሞገስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ክበሬ ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ እስፔር ፓርት ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ይስሀቅ አበጋዝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌራወርቅ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-10/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት