Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.183566 በቀን 16/02/2016 ዓ.ም

171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018 2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡-ሲ/መ/ባ/110/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀከቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግስት በተመደበ ገንዘብ የአይናማ ተማሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለአይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptaion)፣ ወደ ብሬል የመቀየር፣ የማሳተም እና አጓጉዞ በክልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረክብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለት አመት በሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ NEBE/NCB/01/2019 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለት አመት በሚቆይ የማዕቀፍ

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ

The Ministry of Health (MOH) and Ethiopian Pharmaceutical Supply Service (EPSS) Invite Sealed Bids for the Procurement of 100 Loop Electrosurgical Excision Procedure (LEEP) Machines, 1,000,000 Calibrated Drapes, and 2,600 Thermal Ablation Machines with Accessories Under the INSPIRER Project.

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ህብረት ባንክ አክሲዮን ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ መታሰቢያ እስክንድር መካከል ስላለው

Ministry of Defense: Procurement of Hotel Service/የሆቴል አገልግሎት በአዲስ አበባ

Government (Jul 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ee4328b4-2909-49c9-830a-3ef025619f80/open

Ministry of Defense: Procurement of Hotel Service/የሆቴል አገልግሎት በአዳማ ከተማ/

Government (Jul 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/55a11f58-3199-4880-95bd-21d4293e2699/open

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያየ መጠን ያላቸው ጄኔሬተሮች፣ የውሃ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ያለፉ መጻህፍት፣ የነዳጅ መቅጃ፣ የልብስ ስፌት መኪና እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ካሳ ግርማይ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ቤትና ሪል እስቴት ኃ የተ/የግ/ማህበር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ድልባ ድርጎ እና በፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ጋንቴ ኤሌሞ መካከል ስላለው