Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ

በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የኡራጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሽመልስ አሳምነው እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አለም ታደሰ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Oct 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል እና በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 03, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የውብዳር ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሳምሶን ከበደ መካከል ስላለው

ድጋሚ የወጣ አጠቃላይ ይዞታው ስፋት 285 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ/13/2018ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ

በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seera Qabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee; Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksi, Laaptooppota Fi Deskitooppota, Gommaa Konkolaataa Adda Addaa, Faarniicharii, Motorsaaykilii, Baajaajii Luka Sadii, Uffata Kabachiisa Seeraa Fi Kkf Bituu Barbaada.

በየካ ክ/ከተማ ጤና /ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) 2ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1፡– የደንብ ልብስ ሎት 2፡– የጽዳት እቃዎች ሎት

Audit Services Corporation Invites Bids for the Supply of 16 Laptop Computers and One Desktop Computer.

Addis Zemen (Feb 28, 2026) Invitation for Bid Reference. No 001/2018 Audit Services Corporation invites to all interested & eligible

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዶሮ እርባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 05/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር፡–ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 05/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ