Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመ/ቤቱ ሥም : ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (ደምሚኔ) የጨረታ አይነት : ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ

ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ (ሞተር) እና ጀነሬተር ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025)   የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር ኢ.ሚ.ኔ.በ.ግ.ጨ. 009/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1 የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ ግዥ በድጋሚ

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የሙዚቃ መሣሪያዎች እቃ፣ ዩፒኤስ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዥ፣ የካሜራ ማስቀመጫ ሼልፍ ግዥ፣ የአልባሳት ኪራይ አገልግሎት፣ የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ ተጨራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 19, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መዲና ሱና እና በፍ/ባለዕዳ እነ ፋጡማ እሸቱ መካከል ስላለው

የቦታው ስፋት 493 ካ/ሜ ቤቱ ያረፈበት 414 ካ/ሜ ቦታው በጀርባው 7 ካ/ሜ Green Area የሚነካው ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ የመማሪያ ደብተር እና እስክሪብቶ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

About All Children-Africa (AAC-A) Invites Interested Bidders for Procurement of Study on Early Childhood Care and Education for Internally Displaced Children in Ethiopia

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Call for Research Consultant –

624 ካ.ሜ. ቦታ ላይ ያለው ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ም ከሳሽ ወ/ሮ በቀለች ጎኣ

የገላን ጉዳ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ

የማ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለት ሎት ማለትም የተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ ጨረታ እና አላቂ እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግስት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025)   የመጀመሪያ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  መለያ ቁጥር 001/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/የትምህርት ቢሮ ተሽከርካሪ ጥገና ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2018 በሲዳማ ብ/ክ/ መ / የትምህርት ቢሮ ከዚህ

የከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ማዕከል ለአባሎች/ሰራተኞች መዝ/ከበብ እና ለህግ ታራሚዎች ህ/ሱቅና መዝናኛ ክበባት አገልግሎት የሚውሉ የአትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ምግብ ነክ ሸቀጣሸቀጦች፣ የፅዳትና የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እንዲሁም የፅህፈት መሳሪያችን እና የተለያዩ የሸቀጣ ሸቀጥ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር