Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Dec 12, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14fa606a-9824-4081-aa62-ec74c0bbffa1/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0256-2018-PUR Object of Procurement: LOT-105 Purchase Requisition
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፡ የመጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቤኬ/አጠ/2ኛ ደ/ት 01/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት እና በአዲስ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በጋራ የምንገለገልበት የመንግስት ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ በመደበኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢግምኢ ግብጨ 01/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል
የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጥር ሥራ፣ አደገኛ ቆሻሻ ማስወገጃ እድሳት፣ ኢንሲነሬተር ጥገና እና የምግብ ማብሰያ ብሎክ እድሳት ስራ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የአጥር
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት መደበኛ የፍ/ር ችሎት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሾች እነ አቶ ወ/አረጋይ ፉጄ 2ኛ ወ/ሮ አረዱ ክብሩ እና
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 14/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ከ/ከተማ አስተዳደር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ
Space Science and Geospatial Institute፡ Procurement of Spare Parts
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b27f1b40-74e6-4d17-99ce-5826bb807257/open Lot Information
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመኪና ጎማ 235/55 R19 ሃዮንዳይ ቱክሱን መኪና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6aa06bd-aae3-44f2-804a-02d43ced1ef4/open Lot Information
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9067669e-e591-46de-a414-bf29f60f9029/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአሰልጣኝ ቱታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13cfa4bc-03fc-46f6-899e-b694df60b997/open Lot Information