Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6cd00726-7358-4a1b-9f23-3c2717eef8aa/open Lot Information Procurement Reference Number: MoLS-NCB-G-0183-2018-PUR Object of Procurement: የስቴሽነሪ ግዥ በድጋሚ የወጣ

ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የስቴሽነሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e68e8c2d-9603-49fd-a3cf-97072e47d519/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0343-2018-PUR Object of Procurement: ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ለኮንሶ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለኮንሶ መጠለያ ግንባታ የቋሚ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ  የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EPSS/NCB/PS/11/2018 የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ባሕር ዳር ቅርንጫፍ አንድ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና የመቀመጫ ወንበር ከ22-26 ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው ንፅህናውን የጠበቀ ተሸከርካሪ ባስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት ለሰራተኛ መከራየት ይፈልጋል

የደምበጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለመያዝ በሚደነግገው በአዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 እና 2 ይህን አዋጅ ለማስፈፀም የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ የከተማን ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በክፍል ሶስት በአንቀጽ 10 ንዑስ አንቀጽ 1 ፊደል ተራ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘሩት መሠረት ለመኖሪያ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች