Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ/ኢ/ክ/መ/ በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ ዓይነት ጥራታቸውን የጠበቁ ኦርጅናል ዕቃዎችን በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ሞተር ሳይክል እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ላየን ሰኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የእስቴሽነሪና የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ 265/65.R 17 ጎማ እና 205 R16 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 27, 2026) ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–አግጨ/007/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2

ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የ ጨ ረ ታ  ማ ስ ታ ወ ቂ ያ ዋስ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች

Mana Murtii Aanaa Waacaalee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaadaa

Kallacha Oromiyaa (Jul 23, 2026) Beeksisa caalbaasi R/himataan Waldaa Aksiyoona Faayinaansii Xiqqaa Gaashaafi R/himatamtoota Obbo Tasfaayee, Isheetuu fa’aa N-2 jidduu

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለባንኩ ሁሉም ቅርንጫፎች የጽዳት ሰራተኛ አቅርቦት /ከነመስሪያ ግብዓቶቹ/፣ መኪና አጣቢ እና የጉልበት ሰራተኛ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፀባ/003/2018 ፀሐይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ለተገለጹት የስራ ዓይነቶች የሰው

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (Jul 26, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/42/2018 የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ የሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች