Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Maagaalaa Fiichee Bara Baajata 2019 Keessatti Hojii Ijaarsa Poolii Ibsaa Daandii (Street Lighting Smart Pole) Misooma Koriidaraa Hojjechiisuu Waan Barbaaduuf Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa Baasuun Kontaraktaroota Hayyama Hojii Elektiromekaanikaalaa Qabanii Fi Ulaagaa Sanada Caalbaasii Keessatti Taa’e Guutan Dorgomsiisee Hojjechiisuu Baarbaada

የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ባለ 15 መቀመጫ አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እና የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቻርጀር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/18 የኢትዮጵያ ብቃትና ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ባለ 15 መቀመጫ አዲስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2019 በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 08 አሞራው መታሰቢያ ጤና

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የግልጽ ጨረታ የግዥ ማስታወቂያ ጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የከባድ ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ እና የጋራዥ አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤት የሰራተኞች የካፌ አገልግሎት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የአብዲ ጃርሶ ት /ቤት ለ2019

የካ ምስራቅ ጮራ አፀደ ሕፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል