Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Oct 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/861f65d7-d31d-407f-a92d-d39965cd1ef9/open Reference Number: EAES-NCB-NC-0014-2018-BID-Open Lot Reference: 0013 Procurement Information Procurement Type: Bidding

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት: የመስክ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

Government(Oct 23, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f1d3be8a-01fd-4343-b47b-c9309b62404d/open Reference Number: WKU-NCB-G-0017-2018-BID-Open Lot Reference: WKU/NCB/lot 15/2018 Procurement Information Procurement Type:

Wolkite University፡ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች ግዥ /በድጋሚ የወጣ/

Government(Oct 23, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/0579a2a1-b274-4fa8-b8e7-8351becb5459/open  Invitation to Bid Procurement of Garage Machine

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Garage Machine

Government(Oct 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4e5dcb6a-79f7-47f1-8c4c-915689260d46/open Invitation to

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Model Coffee Collection Center in Oromia Region

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክልና፤ የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ እንዲሁም ካላማዳሪ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች

በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤአ/ምስ.አ.አ.ዲስ/ግጨ/003/2016 በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቁጥ– 9 አገ/መ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 12/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ተፈራ (የእነ ህፃን ሀይመን ሞግዚት አስተዳዳሪ) እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አደል ሀሰን መካከል ስላለው

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደደር የምዕራብ ሪጅን ጽ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የሥልጠና መስተንግዶ፣ የሕትመት ሥራ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማና ካለማደሪያ ግዥ፣ ማሸነሪ ጥገና፣ የአጥር እና የቤት ጥገና፣ የደንብ ልብስ ልብስ ስፌት፣ የጭነት አገልግሎት እና የተሸከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ ውስጥ ተኝተው እና ተመላልሰው ለሚታከሙ ህሙማን አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መድኃኒት፣ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ የላቦራቶሪ ሪኤጀንት፣ የጽህፈት መገልገያ መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ተኝተው ለሚታከሙ ህሙማን እና ለሰራተኞች እንዲሁም ህክምና ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ጤፍ የቁርስ ዳቦ፣ የህንፃ ጥገና ቁሳቁስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ንብረትነታቸው የይ/ዓለም ህክምና ኮሌጅ የሆኑ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ፣ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመኪና ጎማ እና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ጨርቃ