Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Nov 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Nov 14, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/49f1376e-3801-49bb-9e8b-f412744e6807/open Lot Information Procurement Reference Number: PMO-NCB-G-0119-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 173ለአንድነትፓርክ ELECTRICAL

Prime Minister Office: Procurement of Electrical Distribution Board እና ብሬከር

Addis Zemen(Nov 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለሁለተኛ ዙር የመጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (007/2018) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት አሶሳ ጉ/መቅ/ጣቢያ በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አዳዲስና ያገለገሉ እስፔር ፓርት፣ የተለያዩ የድንጋይ ወፍጮ አክሰሰሪዎች እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በሁለተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&I/REQ/2025/02299 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የሰራተኞች የደንብ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2018 በጀት አመት የደንብ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01 ሠነድ/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 5 Procurement of የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 3 Procurement of የቅመማ ቅመም አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ሲዳማ ክልል ባሕል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ የእስቴሽነሪ፣ የሕትመት አገልግሎት /ዕቃ/ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች

Solidaridad Would Like to Invite Capable and Eligible Contractors to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction of HAB(Central) Houses, Located in Aleltu, Sendafa, Sheno, and Sululta Woredas, North Shewa Zone, Oromia Region

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአፈር የኖራ ገዥ ገልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የአትክልት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of የአትክልት አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: