Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ለምርት ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር /Urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ/29/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና

አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-12/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ ት/ቤት የ2018 ዓ/ም የ2ኛ

የጥበብ እድገት ቅድመ አንደኛና አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቋሚ እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቨል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የመኪና እቃዎች እና ጎማዎች፣ የጥበቃ እና የጽዳት አገልግሎት፣ የሆቴል መስተንግዶ እና የሪፍረሽመንት አገልግሎት፣ የጀነሬተር ጥገና አገልግሎት፣ የፉርጎ እና የዜብራ ጥገና፣ አበባዎች እና የሮቶ ውሃ ባለ 10 ሺህ ሌትር እና 0.6 ሊትር ሃይላንድ ውሃ፣ የቪዲዮ ኮንፍራስ እና የሬድዮ እና ማስታወቂያዎች የአመለካከት ስልጠናዎች፣ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተ.ቁጥር 2/08/MWD/017 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ ሐረርጌ ዞን በቦኬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች የሚውል አላቂና

የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት (ማአጤልድ) ሲገለገልባቸው የነበሩትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች፣ ቫኖችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት ከሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሶሻል ኮሚቴ ለሠራተኞች የካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ቡ/ሻ/ባ/ሶ/ማ/ግጨ/01/2016 የአገልግሎት ግዥ– የሰራተኞች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡– የኢትዮጵያ ቡናና

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ መስተንግዶ፣ የቋሚ እቃዎች፣ የድንኳን ግዥ፣ የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣ የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ ህትመት፣ ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የግንባታ፣ የፓርቲሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢፓስኮ/ንማገጨ/01/2016 የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ

United Nations Economic Commission Invites Eligible Bidders for the Africa Procurement Assistant

United Nations Economic Commission for Africa Posting Title: Procurement Assistant Department/ Office: Economic Commission for Africa Location: ECA Posting Period:

የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በከተማ ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የደንብ ልብስ እና የስፌት አገልግሎት ህትመቶች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የሞተር ሳይክል ግዥዎች፣ በከባድ እና የቀላል መኪና (ማሽነሪ) መለዋወጫ ኢታዎች፣ ጎማዎች፣ የተለያዩ የከባድ እና የቀላል የመኪና ጥገናዎች የትምህርት መርጃ፣ የስልጠና ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ህንፃ መሳሪዎች፣ የመስተንግዶ አገለግሎት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የግብርና ግብአቶች ችግኞች ለተማሪ ምገባ የሚሆኑ ግብአቶች፣ ኦርጅናል አዲስ ዕቃዎች በማዕድ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል