Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ የብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለ2018 የበጀት ዓመት ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አቅርቦት እና የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የንግድ ቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አካባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሚድሮክ ናኒ ሕንጻ አጠገብ የሚገኘውን ሕንጻ ለቢሮ አገልግሎት ለመጠቀም የሕንጻ እድሳት አድርጎ የጨረሰ ሲሆን፤ በሕንጻ ስር የሚገኝ አንድ ክፍል ለንግድ ሥራ ወይም ለቢሮ አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል
Ethiopian Herald(Dec 20, 2025) Invitation to Re-Bid (ITB) Addis Ababa City Administration Labor and Skill Bureau Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP) Subject of procurement: – procurement
The Addis Ababa City Administration Labor and Skill Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Hotel Service Four Star in Adama City and Hotel and Resort Service Four Star in Bishoftu City
Addis Zemen(Dec 20, 2025) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/ዕግ_02/18 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሎት 1፡– የከባድና ቀላል ተሸከርካሪ ጎማ ግዥ፣ ሎት 2፡– የተለያዩ የኮንስትራክሽ እቃዎች፤ ጋቢዮን ቦክስ ሎት
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የከባድና ቀላል ተሽከርካሪ ጎማ ግዥ፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ጋቢዮን ቦክስ፣ ጅኦምብሬን እና የውሃ እቃዎችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ ፓምፕ እና ጀኔሬተር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ