Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ፕላ/ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያዎች እና ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአላቂ ዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አላ/ዕ/ግዥ/001/2019 የዲላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ፕላ/ልማት

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የስቴሽነሪ፣ የፅዳት፣ የፈርኒቸር እና የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethio Telecom is Seeking Information from Qualified Suppliers Regarding an Optical Network Management System (ONMS) to Identify Technologies and Best Practices for Monitoring Optical Distribution Networks (ODN) and Metro Fiber Networks.

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አንድ/1/ ሳይት ላይ B+G+7 ለመስራት ባቀደዉ መሰረት ለመገንባት ብቁ የሆኑትንና ፍላጎት ያላቸዉን ደረጃ አንድ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ (NCB) ማስታወቂያ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለመስራት ካቀዳቸዉ ፕሮጀክቶች መካከል

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ ወደ ጂንካ ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ

Ethio Telecom is Inviting Eligible Companies to Express Their Interest in Providing Vehicles Upholstery and Decor Services.

ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998

በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ካሳሁን ፍስሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጸዳለ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ