Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio Telecom is Seeking Expressions of Interest from Eligible Companies to Provide Custom Clearance and Packaging Services.

ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የመስክ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤት

የቤቱ ስፋት 345.6 ካ.ሜ የሆነ ቤት እና ኮሮላ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገበየሁ ብርሃኑ እና በፍ/ባለዕዳ ምህረት በርሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችንና እንዲሁም የቀላል ተሽከርካሪ ጎማዎችን በብሔራዊ ገልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የሻሸመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የዉሃ ማጣርያ ኬሚካል፣ የዉሃ ቆጣሪ፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ እና የባጃጅ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ሚኒባስ የኤሌትሪክ መኪና እና Mobile Elevating Work Platforms ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ መንግሥት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለገቢዎች

ትሩ ላይት የህፃናት ልማት እ.ኤ.አ የ2026፣ 2027 እና የ2028 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ለሶስት አመት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ትሩ ላይት የህፃናት ልማት መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዲስ አበባ

የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእድገት በህብረት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office: Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b472fca0-a48a-4acb-9bc2-5d4b7831b6f6/open Lot Information