Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1a8e7be5-f4f1-44a3-a8f6-69b9aac946a5/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0792-2018-PUR Object of Procurement: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ የብረት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ብረት አቅራቢዎችን በሚከተሉት መስፈርቶች

ሮዜታ አጠቃላይ ንግድ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድሬዳዋ ከተማ መስተዳደር ለሚገነባው ስማርት ሲቲ ባል 12 ወለል ህንፃ የብረት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) የኮንስትራክሽን ማሽኖች መለዋወጫ ሽያጭ በድጋሚየወጣ ጨረታ ድርጅታችን ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ

ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር የዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ሮለር፣ የግሬደር እና የባስ የተለያዩ አዲስ ኦርጅናል መለዋወጫዎች ቅድመ ሁኔታውን ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተለያዩ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማራካሪ በግልፅ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ

የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ የምግብ አቅርቦት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ግዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የበሰለ የምግብ አቅርቦት

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት ሊያስገነባው የፈለገውን የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች ለመሰረት ዲዛይን (foundation Design) ለማዘጋጀት ግንባታው የሚያርፍበትን በተመረጡ ቦታ ላይ እስከ 3 ሜትር ጥልቀት ቆፍሮ የአፈር ናሙና በመውሰድ አጠቃላይ የአፈር ናሙና ምርመራ ውጤት (soil Investigation Report and Foundation Recommendation) ሠርቶ የሚያስረክብ በዘርፉ የተመዘገበ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ አማካሪ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ የዓ/ከ/ከ/አስ/ገ/ጽ/ቤት የከተማ ልማት ሥራዎችን ማለትም የዓ/ከ/ከ/አስ/ከ/መል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚያስገነባው የከተማ ኮሊደር መንገድ ቴራዞ ንጣፍ ግንባታ እና መብራት ዝርጋታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም በኮንስትራከሽን ዘርፍ ሥ/ተቋራጭ ከሕንፃ እና ከውሃ ሥራ ተቋራጭ በስተቀር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Ministry of Revenue: Procurement of Photo Copy Machine Spair Part (MOR Adama )

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d857b1fc-10c5-476f-a366-2fd04bfaaf60/open Lot Information Procurement

Ministry of Health: Procurement of Refreshment Food Items

Government(Nov 27, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/67a893f8-922c-4916-9d5b-6fbef75ae99e/open Lot Information

Bahir Dar University፡ Procurement of EiTEX Construction Material

Government(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Arbaminch University: ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ

Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ec81c027-04d2-436c-9928-4bb4bd06dba1/open Lot Information Procurement