Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ትምህርት ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ/ም በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ት/ቤት የኮከበ ፅባህ ቅድመ
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ቁሳቁሶች ግዢ እና ጥገና በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መን/ጤና ቢሮ በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የታችኛውን መዋቅር የቁጥጥር ዘርፍ ለማጠናከር እና ለመደገፍ በተያዘው በካፒታል ፕሮጀክት በጀት የሞተር ሳይክል ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎቶች እና ግብዓቶች ጥራት
Menschen Für Menschen Foundation Invites Sealed Bids for Various Construction Works at Multiple Sites Across South Ethiopia Region (Gamo Zone, Gofa Zone), Amhara Region (South Wollo), and Oromia Region (West Shewa)
Ethiopian Herald(Jan 30, 2026) Invitation for Bids Menschen für Menschen Foundation has allocated a budget to be used for procurement