Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።

ሕብረት ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3d89865d-b9db-4733-927c-7d7cc40aa573/open Reference Number: ECC-NCB-G-0099-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-0010-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: ለሕፃናት ማቆያ የሚሆኑ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል /awash Customs/

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ ለ2ኛ እና ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ለ3ኛ ጊዜ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎችንና የሼድ ግንባታ የእጅ ዋጋ እና አፀደ ሕፃናት መማሪያ ክፍል ሕንፃ ግንባታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ፈርኒቸሮች፤ የቴክኒክና ሙያ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 በጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ፈርኒቸሮች፤ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ መሣሪያዎች የውሃ መሣሪያዎችና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የካራቆሬ ስቶር የሼድ ወለል/የመሬት ስራ፣ የትራንስፎርመር ማስቀመጫ የሃርድ ኮር (ማሻሻታ) እና የኮንክሪት ወለል አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ የውሃ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Agarfa ATVET, Ministry of Labor and Skills: Procurement of Rent Service

Government (May 22, 2026) Please click on this Link To Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/df016fb6-2e20-47fd-8603-d2825c937984/open Invitation to

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራክተር ማረሻ እና መለዋወጫ ቱልሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የትራክተር ማረሻ ፤መለዋወጫ እና ቱልሶች ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/1A/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአሶሳ ጉምሩክ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን