Re-Invitation Tenders in 2021
Fortune (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 26, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB/10/2026/27 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the Under listed items. S. N
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 02/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
World Vision International Ethiopia (WVIE) is Inviting Bids for Office Security Services for Field Coordination Office 4, Area Programs, and Project Sites.
Bekur (Aug 31, 2026) Invitation to Bid Invitation to Office Security service for Field Coordination Office 4, Area programs and
Niyat Consultancy PLC is Seeking Eligible and Experienced Sales Agencies or Firms to Provide Outsourced Sales Services for its Technology Products and Consultancy Services Across the Ethiopian Market.
2merkato.com (Sep 02, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) Outsourcing of Sales Services for Niyat Technology Products and Consultancy Services
ብራዘር ትሬዲንግ የሥራ ሂደቶችን ለማሻሻል፣ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን እና የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማጠናከር የሶፍትዌር ሲስተም ልማትና ትግበራ ለማከናወን ብቃትና ልምድ ያላቸውን የሶፍትዌር የሚያለሙ ኩባንያዎች/ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ይጋብዛል
Reporter (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢአርፒ ሲስተም ዝርጋታ እና ትግበራ ድርጅታችን የሥራ ሂደቶችን ለማሻሻል፣ የመረጃ አያያዝን ለማዘመን እና የዲጂታል
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎችን እና ሰርቨር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ የሶላር ሲስተም አቅርቦት፣ ማጓጓዝ፣ ተከላ፣ ሙከራ (Testing and Commissioning) እና ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የማስረከብ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (HUNDEE) በDutch Relief Alliance (DRA) የፋይናንስ ድጋፍና ከCordaid ጋር
ወጋገን ባንክ አ.ማ. የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 041/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ
የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 02, 2026) BZUAYEHU TADELE & HIS FAMILY FOUNDATION የቡዙአየሁ ታደለ እና ቤተሰቦቹ ፋውንዴሽን (BTFF) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ. በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ HCSC/M/NCB/-0001/2018 ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ በዋናው መስሪያ ቤት ሲጠቀምባቸው የነበሩ በመጠኑ ያገለገሉ ተሽርካሪዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Sep 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/87f6a932-bf0d-4dda-ac54-2bef4e0142ce/open Lot Information