Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪዉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢፕ.ድ 001/2018 የግዥው ዓይነት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ

Right To Play Ethiopia is Inviting Sealed Bids for the Supply and Delivery of Motorcycles for the Enhancing Quality and Inclusive Education (EQIE) 2.0 Project in Bishoftu Town and Lume District.

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት ፈርኒቸር ማለትም ለአዳራሽ ደረጃ የጠበቀ ወንበር/Imported High Quality Aluminum Sheraton Chair ለመግዛት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ፈቃድ ካለው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AAPC NCB 001/2018 ዓ/ም የአ/አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት

The Benishangul Gumuz Regional State Road and Transport Bureau is Seeking Consultancy Services for the Detailed Engineering Design, Environmental Impact Assessment, Tender Document Preparation, Construction Supervision, and Contract Administration of DC-2 Gravel Roads, Special Structures, and Trial Bridges in Sedal and Dangur Woreda.

Oromia Industrial Parks Development Corporation (OIPDC) is Seeking Sealed Bids from Qualified Contractors with a Valid Grade WWC-1 License for the Construction of a Water Supply Project at Nekemte Integrated Agro Industry Park.

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ልዩ ልዩ ወረቀቶችን፣ Green Light Balacren, A3 & A4 Kaki Posta በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡– ልዩ ልዩ ወረቀቶችን፣ Green light balacren, A3

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Invites Qualified and Registered Contractors or Suppliers to Submit Quotations for the Construction of a Generator Shade at the UNHCR Melkadida Sub Office Compound.