Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ የህክምና እቃ መድኃኒትና ሬጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001 /19 በለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አሞራው መታሰቢያ ጤና ጣቢያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) 1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት

ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ማስታወቂያ ውድ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 በጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሙሉእመቤት ጣፋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድወሰን ነጋሽ መካከል ስላለው የፍርድ

የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በመስኩ

Naannoo Oromiyaatti Manni Barumsaa Ifa Boruu Bultii Addaa Sad.2ffaa Najjoo Bara Baajetaa 2019 Midhaan Dheedhii Nyaataaf Oolan, Mi’cessituu Adda Addaa, Ittoo Fi Galtee Ittoo, Foon Sangaa Burundoo, Sangaa Foonii, Hanqaaquu Duudaa Kan Lukkuu, Gindillaa Qoraanii, Qoraan Falaxamaa, Fuduraalee Fi Muduraalee Adda Addaa, Akkasumas Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa Fi Meeshaalee Dhumataa Biiroo Keessaa Caalbaasii Ifaan Wal Dorgomsiisee Bituu Barbaada. Haaluma Kanaan Dhaabbileen Ulaagaa Armaan Gaditti Ibsaman Guuttan Dhiyaattanii Dorgomuu Dandeessu

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የቧንቧ እና የውሀ መገጣጠሚያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ