Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536

ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ግ/ጨ/ ቁጥር 02/2019 የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ለካፋ ዞን ግብርና መምሪያ ከተለያዩ

የካፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ፎዝያ መሀመድ እና በፍ/ባለዕዳ ፍሬህይወት አበባየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105018 በቀን

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 71434

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የህንፃ ጥገና እና የቧንቧ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 04/2019 1.የህንፃ ጥገና እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Booranaa Aanaa Eelwayyeetti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Eelwayyee Bara Baajataa 2019tti Waajjiraalee Mootummaa Aanichaaf Kan Oolu Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa-dhaabbii Biiroo, Meeshaalee Elektirooniksii, Farniicheroota, Uffata Seeraa Hojjettoota Mootummaa, Doqdoqqeewwaniifi Gommaa Konkolaataa Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል(Raw Local Coal) (ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብቻ መጠኑ 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Kegna Beverages Share Company (KBSC) Invites Eligible and Reputable Bidders for the Purchase of Metal Scraps (Lot 1).

Addis Zemen (Aug 09, 2026) INVITATION TO BID [NATIONAL COMPETITIVE BID] Kegna Beverages Share Company (KBSC) is a beverage manufacturing

በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ የግንባታ ማቴርያሎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሳይት እና የቢሮ ሰርቪስ መኪናዎች የሻወር ትራክ ቦቴን ጨምሮ፣ ጽህፈት መሳሪያ፣ የንጽህና መጠበቂያ እና የተለያዩ የተሽከርካሪ እና ማሽን መለዋወጫ የመጀመሪያ ዙር በወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ያልታጠበ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል (Raw Local Coal) መጠን 41,500 (አርባ አንድ ሺህ አምስት መቶ) ቶን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ

አዲስ ባንከ አ.ማ. መጋዘን እና ኮንዶሚኒየም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026)  የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንከ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ቋሚና አላቂ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በውስን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር ፡- ዕድመግጨ/001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የሚገኘው ዕድገት አንደኛና