Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ገ/ጊዮርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ገ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ

ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2025 አመታዊ የሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የዓመታዊ ሒሳብ ኦዲት ስማስደረግየወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ሆልድ ማይ ሃንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dcc7da06-f6bf-4282-9123-04bbf8d9a884/open  Invitation to

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ኃይሌ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አዳሙ ተሾመ መካከል ስላለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መቅደላዊት ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተፈራ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ

Ethiopian Customs Commission Bahir Dar Branch Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniforms

Government (Mar 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e4b99bed-c008-4ffc-83fc-5111ffce5043/open  Invitation to

አዲስ ጀማሪ ከ January 01,2025 – December 31,2025 የስራ ዘመን ዓመታዊ ሂሳብ በተመሰከረላቸዉ ኦዲተሮች ማስመርምር ይፈልጋል

Reporter (Mar 04, 2026) ቁጥር፡AJ/ 025/26 የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አዲስ ጀማሪ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በቁጥር 3961

SOS Sahel Ethiopia- MaYEA, FSDP, TRANSFORM, NSSID, IRMRW Here in Invited Eligible Bidders for Supply and Delivery of the Tyre.

Reporter (Mar 04, 2026)  INVITATION TO BID Invitation Number (NCB) SOS-NCB-G-5-Tyre-2026 SOS Sahel Ethiopia- MaYEA, FSDP, TRANSFORM, NSSID, IRMRW here

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው