Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
175 ካ.ሜ G+2 የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታቁፕር 05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሊንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ ልዩልዩ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እና የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (የቧንቧ እቃዎችን) በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 14, 2026) በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሲሳይ ገ/ማርያም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አለማየሁ ገ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 310986 30/4/2016
በድጋሚ የወጣ የቦታው ስፋት 171 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ዛላ በርበሬ እና ጎመን ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መለያ ቁጥር 01/01/2018 ዓ.ም. አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ደዲ/0377/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በነጠላ ዋጋ ውድድር መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት
የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት ድሮን ካሜራ፣ ግራፊክስ ኮምፒዩተር፣ የአር6 ሜሞሪ ሪደር፣ ዩፒኤስ፣ ቴራ ማስተር፣ ዴስክቶፕ ኮምቲዩተር፣ Sony 5×5 Card Reader እና ሞተር ሳይክል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ድርጅት በሁለት ሎት የተከፋፈሉትን እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ
የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የጋቢዎን ሽቦና ማሰሪያ ሽቦ፣ የውሃ መሳቢያ ሞተር እና የመኪና ጎማ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የእርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ
ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ የመኪና ጐማዎች፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ የተፈጨ ወረቀት እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት 45 ግራም 35 ሴ.ሜ ብዛት 200,000 ኪ.ግ የጋዜጣ ወረቀት፣ ያገለገሉ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ ዝርጋታ ስራዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና የዝርጋታ ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል
የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የደህንነት ካሜራ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የደህንነት ካሜራ ዝርጋታ ስራዎች እና የኔትወርክ ዕቃ አቅርቦት ግዥና የኔትወርክ
Mizan Tepi University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fc06afce-7297-4bcb-a81c-8d6c1fdecc57/open Lot Information
Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Tyre Valve
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2cb717e9-400d-483b-8831-6895844f8587/open Lot Information