Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Oct 08, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ1 ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/29ade3e3-6646-4525-811f-6d9047294108/open Invitation to
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction of Model Coffee Collection Center in Oromia Region (Sasiga, Gimbi, Kiltuo Keara and Dale Sadi Woredas)
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ ክፍት የጨረታ ማስታወቂያ የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ
የለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር የ2017 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ስራ ፈቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ
የአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ክዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 07, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ለሺንሽቾ ከተማ አስ/ር ማዘጋጃ ቤ/አገ/ት/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ ኮምፒዩተሮችን በድጋሚ በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- ጎወ-01/2017 የጎሎልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Item
Invitation for Bid Purchase of Laboratory Item Lot Information Procurement Reference Number: ASH-NCB-G-0490-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Laboratory Item
የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የጽዳት ዕቃዎችን በ2017 ዓ/ም በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት